Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለማያውቅ ፎገራ ዱሩ ነው ለማያውቁሽ ታጠኚ ለማያውቁሽ ታጥበሽ ቅረቢ ለማይሞት መድሀኒት አለው ለማይሰጥ ሰው ስጡኝ ማለትን ማን አስተማረው ለማይሰጥ ሰው ስጡኝን ማን አስተማረው ለማእበል ወደብ ለነፋስ ገደብ የለውም ለምሽት መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት ለምክንያት ምክንያት አለው ለምን ላለው ፈጣሪ አለው ጠጅ ለሌለው ውሃ አለው ለምን ሰርግ ይሄዳል ሰርግ አለ በቤቱ ለምን ተክዤ አምላክን ይዤ ለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን ለምን ያለው ስልቻውን ጫን ያለው ኮርቻውን አያጣም ለምን ጊዜው ነቀዝሽ ለምኖ ለማኝ ቆቤን ቀማኝ ለሞኝ ሰኔ በጋው መስከረም ክረምቱ ለሞኝ ንገረው ምን ይሰማ ብዬ ለብልህ ንገረው ምን ይሳተው ብዬ ለሞኝ ንገረው ምን ይሰማ ብዬ ለብልህ ንገረው ምን ይስተው ብዬ ለሞኝ ከሳቁለት ለቅዘን ከሮጡለት Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra