Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለሞኝ ከሳቁለት ለቅዘን ከሮጡለት ለሞኝ ከሳቁለት ለውሻ ከሮጡለት ለሞኝ ጉድጓድ አያሳዩትም ቤት ነው ብሎ ይገባበታል ለሞፈር ቆራጭ አርፍ አይታየውም በግላጭ ለረዥም ሰው ልብ እና ልብስ ያጥረዋል ለረዥም መንገድ አትሩጥበት ለረዥም ነገር አትቸኩልበት ለራሱ አያውቅ ነዳይ ቅቤ ለመነ ላዋይ ለራሱ አያውቅ ጠንቋይ መድሀኒቱ ላዋይ ለራሱ ጥላ ለአግሩ ከለላ ለራሱ የማይረባ ለሌላም አይረባ ለራሱ የማይረባ ለሰውም አይረባ ለራስ ምታት ጩህበት ለሆድ ቁርጠት ብላበት ለራሱ ኣያውቅ ሰው አይጠይቅ ለራሱ ሲቆርስ አያሳንስ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ለራስ ቢያወሩ ለቅንቅን ይዘሩ ለራስ ቢያወሩ ለቅንቅን ይዘሩ አለች ዶሮ ለራስ ከበጁ አይታጡ ደጁ ለራበው ሰው ቆሎ ለቁልቁለት በቅሎ ለራበው ባዶ መሶብ ማቅረብ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra