Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለራበው ባዶ መሶብ ማቅረብ ለራት የማይተርፍ ዳረጎት ለርስት ሴቶች ስንኳ ይሞቱበታል ለሰማይ ምሰሶ የለው ለባእድ ስር የለው ለሰለባ የመጣ ልብስ ቢጥሉለት አይመለስ ለሰለባ የመጣ ልብስ ቢጥሉለት አይመለስም ለሰበበኛ ቂጥ መረቅ አታብዛበት ለሰባቂ ጆሮህን አትስጠው ለሰው ልጅ ሲያበሉ ለውሻ ልጅ ያብሉ ለሰው ልጅ ከሚያበሉ ለውሻ ልጅ ያብሉ ለሰው ልጅ ከማብላት ለውሻ ልጅ ማብላት ለሰው ልጅ እውቀት ለጦጣ ብልጠት ለሰው ሞት አነሰው ለሰው ሞት አነሰው ውሻውንስ ፈሴ መለሰው አለች ቀበሮ ለሰው ቢነግሩት ለሰው ለሰው ቢናገሩ መልሶ ለሰው ጫር ጫር አድርጌ አፈር ላልብሰው ለሰው ብሎ መሞት አምላክነት ያሻል ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ ለሰው ብትል ትጠፋለህ ለእግዜር ብትል ትለማለህ ለሰው እንግዳ ላገሩ ባዳ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra