Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለሰው እንግዳ ላገሩ ባዳ ለሰው አንዴት F አነሰው ለሰው ከበሬታው ሰው ለወጥ ማጣፈጫው ጨው ለሰው ጠላቱ ይወጣል ከቤቱ ለሰው የማይል ሰው ሞትም ሲያንሰው ለሰው ብሎ ሲያማ ለእኔ ብለህ ስማ ለሴትና ለጉም አይዘነጉም ለሰይጣን አትስጠው ስልጣን ለእሳት ውሀ ለጸጉር ቡሀ ለሴት ልጅ አስከአርባ ቀን ሞቷን ከዚያ ወዲያ ሀብቷን ለሴት ምስጢር ማውራት በወንፊት መቅዳት ለሴት ምክር አይገባትም ለሴትና ለጉም አይዘነጉም ለሴት ጠላ ለፈረስ ቆላ ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች ለስሱ ፍትፍት አሳይቶ አበት ያጎርሷል ለሸማኔ ማገጃ ስለት ማረጃ ለሹመት ካልመከሩለት ለጥርስ ካልነከሩለት ለሹመት ካልመከሩለት ለጥርስ ካልከደኑለት ለሹመት ያደለው የለማኝ አለቃ ይሆናል Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra