Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለሹመት ያደለው የለማኝ አለቃ ይሆናል ለሺ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ ለቀላል ምስጢር መንገር በቀዳዳ ጤፍ መቋጠር ለቀላል ሰው ምስጢር መንገር በቀዳዳ ጤፍ መቋጠር ለቀላል ሰው ምስጢር መንገር በቀዳዳ አቁማዳ ጤፍ መቋጠር ለቀማኛ የለውም እጅ ለበቅሎ የለውም ልጅ ለቀበጠች አማት ሲሶ በትር አላት ለቀባሪው አረዱት ለቀን ቀጠሮ ለሴት ወይዘሮ ለቀንዳም በሬ ቤት አትከልክለው ቀንዱ ይከልክለው ለቀንዳም በሬ ቤት አትከልክለው ቀንዱ ይከለክለዋል ለቁንጫ ለምጽ ያወጣል ለቁንጫ መላላጫ ለቂጡ ጨርቅ የለው ቆንጆ ያባብላል ለቅልብልብ አማት ሲሶ በትር አላት ለቅሶ ሳለ ከቤት ለቅሶ ይሄዳል ጎረቤት ለቅሶ ሳለ ከቤት ይሄዳል ጎረቤት ለቅናት የለውም ጥናት ለቅዘን አግር አንስተውለት ለቅዘን እግር አንስተውለት ለውሻ ሮጠውለት Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra