Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሞት በጥር በነሀሴ መቃብር ሞት ቢዘገይ ሲኦል ስለሞላ ነው ሞት ቢዘገይ ነው የምሄደው ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላል ሞት የሰጠው ቀባሪ አያሳጣውም ሞኝ ሲስቁበት የሳቁለት ይመስለዋል ሞኝ እከኩን እያየች ስትስቅበት ወደደችኝ ብሎ ይፈነድቃል ሞኝና ወረቀት ሊደራደሩ ነው ሞኝና ወረቅት ኢንተርኔትን ናቁ ሞኝና ወረቅት የያዘውን አይለቅም ሞኝ ውሀ ሲወስደው ይስቃል ሞኝ ዘመድ ከልጅህ እኩል አድርገኝ ይላል Previous1234 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra