Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሩዋቸው የተነሱ አንደሆን ብዙ ነው ጣጣቸው ነገረኛ ዝንጀሮ ውሻ ታረባለች ነገሩ ነገር ነው ውስጡ ጥቅንጥቅ ነው ነገሩ ነገር ነው ውስጡ ጉራንጉር ነው ነገሩ ነው እንጅ ቢላዋ ሰው አይጎዳም ነገሩ ነው እንጅ ጩቤ ሰው አይጎዳም ነገሬ በሆዴ መንገዴ ባመዴ ነገሬ በከንፈሬ ነገር ለበለጠ ውድማ ለመለጠ ነገር ለበለጥ ውድማ ለመለጥ ነገር ለሰሚ ውሀ ለሎሚ ነገር ለጀማሪው እሳት ለጫሪው ነገር ሲበዛ ይሆናል ዋዛ ነገር ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ ነገር ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም ነገር ሲያመልጥ አራስ ሲመልጥ አይታወቅም ነገር ሲጀመር አህል ሲከመር ነገር ሳያውቁ ሙግት ሳይጎለብቱ ትእቢት ነገር ሳያውቁ ሙግት አቅም ሳይኖር ትእቢት ነገር ስንት ነው ሁለት ምን ያበዛዋል ውሽት Previous12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra