Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ነገር በዋናው ንብ በኣውራው ነገር በዳኛ ሚዶ በእረኛ ነገር ቢሳሳት ከጥንቱ ሰይፍ ቢመዘዝ ካፎቱ ነገር ቢሳሳት ከጠዋቱ ጥጃ ቢሳሳት ከእናቱ ነገር ቢበዛ ባህያ አይጫንም ነገር ባዋቂ ብረት በጠራቂ ነገር ኣለኝ ከማለት ስራ አለኝ ማለት ነገርን አድምጦ እህልን አላምጦ ነገር አንደዛፋ ዛፉ እንደቅርንጫፋ ነገር ከመጀመሪያው አህል ከመከመሪያው ነገር ከመጀመሪያ ፍለጋ ከመሻገሪያ ነገር ከመጀመሪያው ውሀ ከመሻገሪያው ነገር ከስነበተ ቅራሪ ከሆመጠጠ ነገር ካምጩ ውሀ ከምንጩ ነገር ከስሩ ውሀ ከጥሩ ነገርን ከስሩ ውሀን ከጥሩ ነገር ከእብድ ይገኛል ነገር ከእጅ ይገኛል ነገር ከዋስ ምላስ ከጥርስ ነገር ከዋስ ምላስ ከጥርስ አያልፍም Previous12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra