Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ነገር ከዋስ ምላስ ከጥርስ አያልፍም ነገር ከውሉ ጋሻ ከንግቡ ነገር ከግቡ ጋሻ ከእንግቡ ነገር ከፊቱ ዱቄት ከወንፊቱ ነገር ካንሹ ስጋ ከጠባሹ ነገር ካንሺው ስጋ ከጠባሺው ነገር ካጀማመሩ አሀ ል ካከማመሩ ነገር ወዳድ ሰው ከመንገድ ዳር ቅበሩኝ ይላል ነገር ወዳጅ ሰው ከመንገድ ዳር ቅበሩኝ ይላል ነገር ወዳጅ ከቤቱ አይሞትም ነገር ወዴት ትሄዳለህ ጎንደር መጨረሻህ ታገር ነገር ያለዳኛ ትብትብ ያለመጨኛ ነገር የሚከረው ጎንጓኙን ሲያገኝ ነው ነገር የሻ ዳኛ አምጡ ይላል የዶሮ ሻኛ ነገር የዋለበት ዳኛ ያውቃል ከብት የዋለበት አረኛ ያውቃል ነገር የፈራ ይቃጠራል አውሬ የፈራ ያጥራል ነገር ያለዳኛ ተረት ሰማይ ያለ ደመና ብረት ነገር ፈጣሪውን እሾህ አጣሪውን ነገር ነገርን ያነሳል ጥጋብ ሞትን ያስረሳል ነገርህና ነገሬ ልክ ነው ሰው መስማቱ ትርፍ ነው Previous12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra