Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ነገርህና ነገሬ ልክ ነው ሰው መስማቱ ትርፍ ነው ነገር ነገርን ያመጣል ድግር አፈር(ን) ያወጣል ነገርህን በጠጄ ርስትህን በልጄ ነገር በነገር ይወቀሳል እሾህ በሾህ ይነቀሳል ነገርም ይበረክታል ባለጋራም ይታክታል ነገርኩት መስዬ እንዲመስለው ብዬ ነገር መጨኛ አንዳሳጠሩት ወይም አንዳስረዘሙት ነው ነገርና ገመድ አለውሉ አይፈታም ነገርን በእርቅ ወይፈንን በድርቅ ነገር አንዲጠፋ ዳኛውን ግደል ነገር ነገርን ይወልዳል ነጋሪ የሌለው ይታማ አይመስለው ነጋዴ ወረቱን ዘላን ከብቱን ገበሬ ምርቱን ነጋዴን ተዘማች ምን አቀላቀለው ነጻነት ያኮራል ስራ ያስከብራል ነጭ ሽንኩርት በመሽተቱ እራሱን ቀብሮ ይኖራል ነጭ ድሀ ነጭ ማር ይከፍላል ነጭ እንደሽማ ትክል አንደትርሽማ ነጭ አንደሽማ ትክል አንደአክርማ ነፋስ በተነሳበት ጊዜ አሳት አይጭሩም Previous12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra