Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ነፋስ በተነሳበት ጊዜ አሳት አይጭሩም ነፋስ ሲነሳ እሳት አይጫርም ነፍጥ ቢያጓራ የጌታውን ጎን ይሰብር ነፍጥ ቢያጓር የጌታውን ጎን ይሰብር ነፍስ በፈጣሪዋ ሴት ባሳዳሪዋ ኑር ባገር ጥፋ ካገር ኑሮ በዘዴ አቶ ዘወልዴ ኑሮ በዘዴ ጾም በሁዳዴ ኑሮ በደጋ መተኛት ባልጋ ኑሮ ቢያምርህ ችላ ጥጋብ ቢያምርህ ባቄላ ኑሮ ከማናደድ ሄዶ መመስገን ኑሮ ከማናደድ ሄዶ መናፈቅ ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ኑሮ ካሉት የጤፍ ቅጠል ሁለት ሰው ያስተኛል ኑሮ ካሉት ፍሪጅ ይሞቃል ኑሮ ካሉት ፍሪጅ ይሞቃል አለ የቢራ ጠርሙስ ኑ ባይ ከባሪ እንቢ ባይ ቀላይ ኑሮ ኑሮ ከመሬት ዙሮ ዙሮ ከቤት ኑሮ ኑሮ ከመሬት ዙሮ ዙሮ ከቤት አይቀርም ኑሮ ያኗኑራል ህግ ያከባብራል Previous12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra