Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኑሮ ያኗኑራል ህግ ያከባብራል ናቂ ወዳቂ ና ብላ ሳይሉት ከወጡ አውጡልኝ ና ያሉት እንግዳ አራቱ ፍሪዳ ናዳ መጣልህ ቢሉት ተከናንቤአለሁ አለ ናዳ መጣልህ ቢሉት ተከናንቤአለሁ ልቀቀው አለ ንቡን አባሮ ማሩን ንብ ላጥር ሳያረዳ አይሄድም ንብ ሲሰማራ አጥሩን ተመልከት ንብ ቢሄድ ካጥር ሰው ቢሄድ ካገር ንብ ቢሄድ ካጥር ሰው ቢሰደድ ካገር ንብ ባውራው ገበሬ ባዝመራው ንብን አይተህ ተገዛ ብሎዋል እግዜር ንካ ያለው አይቀርም ንዳማ ቢአጭዱት ክምር አይሞላም ንጉሱ በድንኳናቸው አኔ በጎጆዬ ንጉሱ በድንኳናቸው አኔ በጎጆዬ ንጉስ ነን አለ ድሀ ንገስ ቢሉት ሳልዋጋ አልነግስ አለ ንጉስ ለብያኔ አቡን ለኩነኔ ንጉስ በመንግስቱ አግዜር በመለኮቱ ጎልማሳ በሚስቱ Previous12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra