Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ንጉስ በመንግስቱ አግዜር በመለኮቱ ጎልማሳ በሚስቱ ንጉስ በመንግስቱ ጎልማሳ በሚስቱ ኣምላክ ባምላክነቱ ንጉስ በግንቡ ይታማል ንጉስ በግንቡ ገበሬ በርስቱ ቢገቡባቸው ቀናተኞች ናቸው ንጉስ ከግንቡ ውጭ ይታማል ንጉስ በዘውዱ ድሀ ባመዱ ንጉስ ቢቆጣቀስ ብለህ ውጣ ንጉስ ሲቆጡ ቀስ ብላችሁ ውጡ ንጉሱ ቢሞቱ ከማን ይሟገቱ ንጉስ ቢያተርፍ ሁሉ ይተርፍ ንጉስ ሲሞት ግንቡን ብልህ ሲሞት ልቡን ንጉስ አንጋሹን ቤተክርስቲያን ቀዳሽን ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ አባት አይወቀስ ንጉሱ ከሾመው ማረሻ የሾመው ንጉስ ከተነፈሰ አይን ከፈሰሰ ንጉስ ከተነፈሰ ውሀ ከፈሰሰ ንጉስ ይተክላል ንጉስ ይነቅላል ንጉስ የቆረጠው እጅ ካለ ይቆጠራል ንጉስ የፈረደበት መርከብ የተሰበረበት Previous12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra