Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ነቅናቂ ሳለ ማን ጥሩ ይጠጣል ነበረ አንጂ ይኖራል የሚባል ፍጡር የለም ነበርንበት አትኩሩበት ነቢያት በመደመዱ ሀዋርያት ገደገዱ ነቢያት በቀየሱ ሀዋርያት ገሰገሱ ነቢይ ቢኖር በከበረ ነበር ነቢይ ባገሩ አይከበርም ነብር ቢያንቀላፋ ዝንጀሮ ጎበኘው ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይበረታል ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይኮርታል ነብር ሳይገድል ቆዳውን ያስማማል ነብር አየኝ በል ነብር አይኑን ታመመ ፍየል መሪ ሆነ ነብር የሞተ አለት ፍየል ልጅዋን ትድራለች ነዋሪ ለዘላለም ኣለ አምላክ የለም ነውር ለባለቤቱ እንግዳ ነው ነገረኛ ሰው ከቤቱ አይሞትም ነገረኛ ታሞ አይተኛ ነገረኛ ናቸው አርቃችሁ ቅበሩዋቸው ነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሩዋቸው የተነሱ አንደሆን ብዙ ነው ጣጣቸው 12345678910Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra