Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቀለም ሲበጠበጥ ብርአ ሲቀረጥ ቀለም ሲበጠበጥ ብርእ ቅረጹልኝ ቀለበት ለቆማጣ ሚዶ ለመላጣ ቀሊል አማት ሲሶ በትር አላት ቀላጅ የሰይጣን ወዳጅ ቀላዋጭ ወጥ ያውቃል ቀልብ የሌለው ውሻ ጠዲቅ አምጡልኝ ይላል ቀልድና ቅዘን ቤት ያጠፋል ቀልደኛ አልቅሶ ካልተናገረ የሚያምነው የለም ቀልደኛ ገበሬ ሲያስቀን አደረ ቀልደኛ ገበሬ ናይት ክለብ ከፈተ ቀልደኛ ጎረምሳ አያራ ያፏጫል ቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል ቀሙን ላይቀር ከነጫማቸው ቀማኛና ሽፍታ ጭለማና ማታ ቀርቀሬ ወርጄ ማር ስልስ ማር ልከፍል ቀስ በመቀስ ቀስ እንዳይደፈረስ ቀስ እንዳይፈስ ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል 1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra