Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቀን ሳይቆጥሩ ውሻ ሳይጠሩ ደረሰ በእግሩ ቀንበር ታርቆ ጣውንት ታርቆ ምን ይሆናል ቀንበር ታንቆ ጣውንት ታርቆ ምን ይሆናል ቀን በበቅሎ ማታ በቆሎ ቀን በቅሎ ማታ ቆሎ ቀን ቢረዝም ልብ ያደክም ቀን ቢረዝም ልብ ይደክም ቀን ቢቆጥሩ ውሻ ቢጠሩ ደረሰ በእግሩ ቀን ቢቆጥሩ ውሻ ቢጠሩ ይደርሳል በእግሩ ቀን ባጀብ ሌት በዘብ ቀን አይጥለው የቀለም ሰረገላ አያሰናክለው ቀን አይጥለው ጠጅ አያስክረው ቀን አይጥለው ጠጅ አያሰክረው የለም ቀን እስኪወጣ ያባቴ ገበሬ ያግባኝ ቀን እስኪያልፍልሽ ያባትሽ ሎሌ ያግባሽ ቀን እስኪያልፍ ያለፋል ቀን እስኪያልፍ ያባቴ ባሪያ ያግባኝ ቀን እስኪያልፍ ያባቴ ባሪያ ይግዛኝ ቀን እንደተራዳ ሌት አንደ ግርግዳ ቀን ከህዝብ ሌት ከጅብ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra