Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቀን ከህዝብ ሌት ከጅብ ቀን ከጣለው ሁሉ ይጥለው ቀን ካልለቀሙ ሌት አይቅሙ ቀን ካለቀሙ ሌት አይቅሙ ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ቀን የጎደለበት ጠገራ አይጥ ይበላዋል ቀን ይነዳ እንደ ፍሪዳ ቀንና ጨርቅ እንደምንም ያልቅ ቀንና ጨርቅ ያልቃል ብልህ ያውቃል ቀንዳምን በሬ ቀንድ ቀንዱን ቀንዱ ሰማይ ጠቀስ ጭራው ምድር አበስ ቀንድ ካላት ላም ጎዳ ትከፋለች ቀንድና ጅራት ለዋንጫ አለፉ ቀንድ አገባበት ጅራት አይቀርም ቀንድ ውስጥ ገብቶ ጅራት አይቀርም ቀኝም ሰገሩ ግራም ሰገሩ መገናኛው ኮሩ ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ቀድሞ ነበር እንጂ ተራምዶ ማለፍ አሁን ምን ይሆናል ተይዞ መለፍለፍ ቀይ ምላሱ ጥቁር እራሱ ቀይ ሰው መልክ አይፈጅም Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra