Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቀይ ሰው መልክ አይፈጅም ቀይ እንደበርበሬ ጥሩ እንደ ብርሌ ቀዳዳ ያፈሳል ግቢ ያፈርሳል ቀድሞ ሰኞን አለመሆን ነው ቀድሞ የሸተውን ወፍ ይበላዋል ቀድሞ የሚናገረውን ሰው ይጠላዋል ቀድሞ የሽተውን ወፍ ይበላዋል ቀድሞ የተናገረውን ሰው ይጠላዋል ቀዶ ያለበሰ ቆርሶ ያጎረሰ ቀጥኜ ቢያየኝ ጅማት ለመነኝ ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመነኝ ቀጥኜ ቢያዩኝ ሞዴል ነሽ አሉኝ ቁልቢጥ የላት ቁና አማራት ቁልቢጥ የላት ድርጎ አማራት ቁመህ ተከራከር ዙረህ ተመካከር ቁመህ ተናገር ዙረህ ተመካከር ቁመቷ ቢያጥር አንደ ድምብላል ውዷ ክፋ ነው ይደበልላል ቁም አንደአላማ ቁረጥ አንደጨማ ቁም አንዳላማ ጥልቅ አንደጫማ ቁም ነገረኛ መምሰል የተለመደ አመል ቁም ነገር ይዞ ተረት ቂም ይዞ ጸሎት ቁራ ሲነጣ አህያ ቀንድ ያወጣ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra