Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቁፍ ቁፍ አሰኘሽ እንደቄብ ዶሮ ለመከራ ላሳርሽ ኖሮ ቂል ሲረግሙት የመረቁት ይመስለዋል ቂል አይሙት እንዲያጫውት ቂልን ለብቻው ስደበው ራሱን ባደባባይ እንዲሰደብ ቂልን አንድ ጊዜ ስደበው ሲሰደብ ይኖራል ቂልን ድንጋይ ተማትቶ ጌታና ሎሌ ተሟግቶ የማይሆን ነው ከቶ ቂል ከጠገበበት አይወጣም ቂል ያገኘው ፈሊጥ ውሻ የደፋው ሊጥ ቂምህን አትርሳ የወደቀን አንሳ ቂም ይዞ ጸሎት ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት ጭድ አዝሎ ወዘት ቂጡን የተወጋ ውሻ እንደልቡ አይጮህም ቂጡ የቆሰለ ውሻ አንደልቡ አይጮህም ቂጥ ቢወድል ፈስ አያድን ቂጥ ቢያብጥ ልብ አይሆንም ቂጥኛም ከውርዴ ይማከራል ቂጥኛም ከውርዴ ይውላል ቂጥ ገልቦ ክንብንብ ቂም ቂም ያሰኘሽ አንደዶሮ ለካስ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ ቂፍ ቂፍ ያሰኘሽ አንደ ቄብ ዶሮ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra