Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቂፍ ቂፍ ያሰኘሽ አንደ ቄብ ዶሮ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ ቃልህ ሳይዘጋ እግርህ ሳይዘረጋ ቄሱም ዝም መጽሀፉም ዝም ቄስ ለኑዛዜ ፍቅር ለሚዜ ቄስ ምን ይሻል ጠላ ነገር ምን ይሻል ችላ ቄስ ኤርክሶን መምህሩ አናት አያስቀብሩ ቄስ አበር አረመኔ ከማህበር ቄስ ካናዘዘው እድሜ ያናዘዘው ቄስ ካፈረሰ ዲያቆን ከረከስ ቄስና ንብ እያዩ አሳት ይገባሉ ቄስና ንብ እያየ እሳት ይገባል ቄስ ያዘዘህን አድርግ አንጂ ቄስ ያደረገውን አታድርግ ቅል ባገሩ ድንጋይ ይሰብራል ቅል ባገሩ ደንጊያን ይሰብራል ቅልና ድንጋይ ተማትቶ ሎሌና ጌታ ተሟግቶ ቅልና ድንጋይ ተማትቶ ሎሌና ጌታ ተሟግቶ የማይሆን ነው ከቶ ቅልና ድንጋይ ተማትቶ ጌታና ሎሌ ተሟግቶ የማይሆን ነው ከቶ ቅልውጥ አሳስቦ ይጥላል ዘመቻ ቅምሙ የበዛበት ወጥ አይፋጅ አይኮመጥጥ ቅማል እንኳን ባቅሟ ጥብጣብ ታስፈታለች Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra