Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ቅናት ጥናት አይገኝም ከናት ካባት ቅና ያለው በአባቱ ከረባት ይቀናል ቅና ያለው በናቱ ብልት ይቀናል ቅን በቅን ከማገልገል ፊት ለፊት ማውደልደል ቅንቡርስ የት ትሄዳለህ መተማ ትደርሳለህ ልብማ ቅንነት ለነፍስ መድሀኒት ቅንድብ ለአይን ጥቅሻ ኣስተማረች ቅዝምዝም ሲወረወር ጎንበስ ብለህ አሳልፈው ቅዠት ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም ቆላና ደጋ አመቤትና አልጋ ቆሎ ለዘር እንዶድ ለድግር አይሆንም ቆሎን ቢቆረጥሙት አንጂ ቢያሹት አያልቅም ቆመው የሰቀሉትን ቁጭ ብለው ለማውረድ ይቸግራል ቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ናት ቆማጣ ብለው ያው ቁምጥና ነው ሌላ ምን ይመጣል አለ ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል ቆሩ መቀበሪያው ያው ፈሩ ቆሩ በማን ምድር ትለፋ ቆርሶ ያላጎረሱትን ቀዶ ያላለበሱትን ብላቴና ማዘዝ አይገባም ቆቅ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra