Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሲመክሩት ያልሰማ ሲያጮሉት ይሰማ ሲመች ያማት ተዝካር ይወጣል ሳይመች ያባት ይቀራል ሲሞቱ ብታይ አንቀላፋች ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ሲሮጡ የፈቱት ሲቀመጡ ለማስተካከል ቀላል ነው ሲሮጥ የመጣን አህያ አጥብቀህ ጫነው ሲሰርቀኝ ያየሁትን ቢጨምርልኝ አላምነውም ሲስሟት ትታ ሲስቧት ሲስሟት እንቢ ብላ ሲጎትቷት ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ሲበሉ አድርሰኝ ሲጣሉ አርቀኝ ሲበሉ አድርሱኝ ሲጣሉ መልሱኝ ሲቃ የቀስቀስው ነቅቶ አይተኛም ሲታጠቡ አስከ ክንድ ሲታረቁ ከሆድ ሲቸኩሉ የታጠቁት ለወሲብ አይመችም ሲቸግር ጤፍ ብድር ሲያውቀኝ ናቀኝ ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ሲያደርጉ አይታ ዶሮም ጡት መያዣ ገዛች ሲጠሩት ወዴት ሲልኩት አቤት Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra