Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሴት ካልዋሽች ባልዋን ትወዳለች ሴትና መሬት የማይችሉት የለም ሴት የወደደ ጉም የዘገነ ሴት ያመጣው ጠብ አይበርድም ሴት ይወዷል ማጀት ያንጎዳጉዷል ሴትና ቄስ ቀስ ሴትና በቅሎ እንደገሪዋ ነው ሴትና አህያ በዱላ ሴትና አህያ ዱላ ይወዳል ሴትና ድመት ወደ ሞቀበት ሴትና ዶሮ ሳይጣላ አይውልም ሴትና ድስት ወደ ማጀት ሴትና ዶሮ ሳያብድ አይውልም ሴትና ፈረስ እንደኩሬ ውሀ እያደር ማነስ ሴትና ፈረስ የስጡትን ይቀምስ ሴትን ያመነ ጉም የዘገነ ሴት የላከው ምልክቱን አይረሳም ሴት የላከው ሞት አስፈራራው ሴት የላከው ሞት አይፈራም ሴት የላከው በር አያንኳኳም Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra