Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሴት የላከው በር አያንኳኳም ሴት የላከው አልቃይዳን አይፈራም ሴት የላከው ጅብ አይፈራም ሴት የላከው ፓርላማ ይገባል ሴትየዋ እንደፈራሁት ተቀደደብኝ አለች ስለ ጨስ አይነድም ስለዳመነ አይዘንብም ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎም ስልቻ ስምህ ማነው ላገር አይመች ማን አወጣልህ ጎረቤቶች ስምሽ ማነው ሲሏት ቂጤ ትልቅ ነው አለች ስምን መላክ ያወጣዋል ስም ከመቃብር በላይ ይቆማል ስም ያለው ሞኝ ነው ስም ይወጣል ከቤት ይሄዳል ጎረቤት ስም ይወጣል ከቤት ይከተላል ጎረቤት ስራ ለሰሪው ምርጫ ለመራጭ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ስራ ከመፍታት ምርጫ መወዳደር ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ ስራ ያጣ መለኩሴ አደገኛ ቦዘኔ ተባለ ስራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል Previous12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra