Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሽማ ለብሶ ስልቻ በቅሎ ጭኖ ለብቻ ሽማ ማዋስ ለባላገር በቅሎ ማዋስ ለወታደር ሽማ በውሀ ሰው በንስሀ ሽማን በውሀ ሰውነትን በንስሀ ሽማ በየፈርጁ ይለበሳል ሽማና ምስጥ ወደ ውስጥ ሽማኔ በመኑ ጠይብ በከሰሉ ሽማኔ በድሩ ጠይብ በመንደሩ ሽማኔ ድውሩን ባለስልጣን ክብሩን ሽማን ጠምዞ ያሰጧል አህልን አላምጦ ይበሏል ሽምበቆ በመርዘሙ አይሆንም ምሰሶ ሽምበቆ በመርዘሙ ምሰሶ አይሆንም ሽርሙጣ ስታረጅ አቃጣሪ ትሆናለች ሸርሙጣን የወደደ ልብሱን ጥሎ አበደ ሸርሙጣን የወደደ ልብሱን ጥሎ ያበደ ሽኚና ጥላ ቤት ኣይገባም ሽኚ ቤት አያደርስም ሽኝ ቤት አይገባም ሽክላ ቢጥሉት ገለባ ሹመት ላወቀው ይከብደዋል ላላወቀው ያሳብደዋል 12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra