Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሹመት ላወቀው ይከብደዋል ላላወቀው ያሳብደዋል ሹመት ሲገኝ ዘመድ አይገድም ሹመት ሺህ ሞት ሹመት በተርታ ስጋ በገበታ ሹመት የለመደ ወንዝ ዳር ይወርዳል ሹመትና ቁመት ከልኩ አያልፍም ሹመትና ቁመት አይገኝም በምኞት ሹም ለመነ ኣዘዘ ሹም ለሹም ያወርሳል ጉም ተራራ ያለብሳል ሹም ለሹም ይጎራረሳል ድሀ ለድሀ ይለቃቀሳል ሹም መክሰስ ወጀድ ማረስ አይቸግርም ሹም ሲቆጣ ማር ይዞ አደጁ ደስ ሲለው ማር ይዞ አደጁ ሹም ቢሞት ሀምሳ የሹም ልጅ ቢሞት መቶ ሀምሳ ሹም ቢሞት ቀባሪው ሀምሳ የሹም ልጅ ቢሞት መቶ ሀምሳ ሹም ያዛል ቄስ ይናዝዛል ሹምና ማር አያደር ይከብዳል ሹምና የጋማ ከብት በጊዜ ይከተት ሹምና ጥጥ እያደር ይከብዳል ሹምና ጥጥ እያደር ይከዳል ሹሩባ ትሰራ ሄዳ ጠጉሩዋን ተላጭታ መጣች Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra