Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሹሩባ ትሰራ ሄዳ ጠጉሩዋን ተላጭታ መጣች ሹክሹክታ የጠብ ወለምታ ሺ መት ሺ ሞት ሺም ታለበ አንድ ያው በገሌ ሺ በመከረ አንድ በወረወረ ሺ በመከር አንድ በወረወር ሺ አውል ሲሞት ሺህ ይሙት ሺ አውል ከሚሞት ሺ ይሙት ሺ አውል ኪሞት ሺ ይሙት ሺ ይሙቱ ሺ አውል አይሙት ሺ ዝንብ መሶብ አይከፍትም ሺህ ቢታለብ አንድ በገሌ ኣለች ድመት ሺ ቢታለቡ ከገሌ አላልፍም አለች ድመት ሺ ቢያጩሽ አንድ ያገባሽ ሺ ያጭሽ አንድ ያገባሽ ሻማ ራሱ ነዶ ራሱ ብርሀን ይሰጣል ሻሽ ይደምቃል ማቅ ይሞቃል የሚበጀውን ባለቤቱ ያውቃል ሻጭ ገዥ ሆኖ ይገምታል ሽልም እንደሆን ይገፋል ቂጥም አንደሆን ይጠፋል ሽል ከሆነ ይገፋል ቂጣም ከሆነ ይጠፋል Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra