Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ታሪክን የረሳ ስህተት መድገሙ አይቀርም ይባላል ታርቄ ተመርቄ ታጥቤ ተለቃልቄ ታርቆ ሙግት በልቶ ስት ታሳጭ ማራኪ ይሻላል ታሳጭ መካሪ ይሻላል ታስሮ ከመማቀቅ ይሻላል መጠንቀቅ ታቀበት በረዶ ተቁልቁለት ዘንዶ ታባ ቁፍር አሸት ተበልቶለት ታባቱ የተረፈ ተጠለፈ ታቦተ ክፋ አጸደ መልካም ታቦት በራሱ ቃጭል በጥርሱ ታከረሩት ይበጠሳል ታየው ትመለከተው ትታነቀው ትሞተው ታዝበው ኪጠሉህ ታዝበው ይውደዱህ ታዝበው ሲጠሉህ ታዝበው ይወደዱህ ታዳጊ ያለው በግ ላቱን በውጭ ያሳድራል ታጉል ጉልበት እዩልኝ ስሙልኝ ማለት ታጉል ጥንቆላ የጨዋ ልጅ መላ ታጥቦ ጭቃ ታጥቀህ ታገል አንዳትንገላታ አስተውለህ ተሟገት እንዳትረታ Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra