Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ ትንሽ ሰው ትንሽ ነው ትንሽ ስጋ እንደ መርፌ ትወጋ ትንሽ ሽሮ ባገኝ ጨው የለኝም አንጂ ተበድሬ ወጥ አሰራ ነበር ትንሽ ልጅ ከሰራው ሽማግሌ የጎበኘው ትንሽ ቆሎ ይዞ ካሻሮ ጠጋ ትንሽ ቆሎ ያደርሳል ካሻሮ ትንሽ አበላሽ ትንሽ ሰው ትንሽ ነው ትንሽ ጎልማሳ ትቢያ ታነሳ ትንቢት ይመራል ልጓም ይገራል ትንኝም ለሆዱ ዝሆንም ለሆዱ ወደ ወንዝ ወረዱ ትንኝም ለሆዱ ዝሆንም ለሆዱ ተያይዘው ወደ ወንዝ ወረዱ ትንሽ በመናገር እውነት ትከበር ትኩስ ሬሳ ደረቁን አስነሳ ትንሽ ጭላንጭል ታስይዛለች ምንጭር ትእቢትን ከስስት ምን አገናኝቶት ትእግስተኛ ከፈለገበት ይደርሳል ትእግስት ፍራቻ ኣይደለም ትካዜ ሲመጣ መከፋት ጓዝ ይሆናል Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra