Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ትካዜ ሲመጣ መከፋት ጓዝ ይሆናል ትገርም ሻሸመኔ ትብስ ኮፈሌ ትጸድቅ ትኮነን ቢለው ቆይ መክሬ አስታውቅሀለሁ አለ ትፈጭ የነበረች ማንጓለል አቃታት ትፈጭ የነበረች ማንጓለል ተሳናት ቶሎ ቶሎ ቢቆጡ አብረው አይቀመጡ ቶፋ በማን ምድር ትለፋ ቶፋ መቀበሪያው ያው ፈፋ ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ቸርን ቢያጠቁት ቢስ ይሆናል ቸር ይመጸውታል ጠላት ያጠፋል ቸኩለው ያፈሱታል ተቀምጠው ይለቅሙታል ቸኩሎ ከተጠቀመ ዝግ ብሎ የተጎዳ ይሻላል ቻቻታ የለመደ ሰው አባይ ዳር ቅበሩኝ ይላል ችኩል ሰው ጠንቋይ ይጠይቃል ችኩል ቅቤ ያንቀዋል ችኩል አደንጓሬ ሳይበሉት ሆድ ያማል ችኩል አፍ ሞትን ይጠራል ችኩል እግር ከዘንዶ ጉድጓድ ይገባል ችኮ የጦም ስጋ Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra