Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተስፋ ቆርጦ አንድ ላይ ከመቆም ይሻላል በተስፋ ሲጓዙ መክረም ተስፋ ያልቆረጠ መነኩሴ ምናኔ ሲሄድ ሴቲቱን ይሰናበታል ተስፋ ያድናል ክህደት ያመነምናል ተስፋ የተሰቀለ ዳቦ ነው ተሽፋፍኖ ቢተኙ ገልጦ የሚወጋ ጌታ አለ ተሸፋፍኖ ቢተኙ ገልጦ የሚያይ አምላክ አለ ተሹሞ ከመታለል ጥሎ መከብለል ተሺ ምስክር የታቦት እግር ተሻገር ከወንዙ ጉድ እንዳያበዙ ተቀመጥ በወንበሬ ተናገር በከንፈሬ ተቀማጭ አፋ ምላጭ ተቀማጭ የሌለው ተሟጋች ስልቻ የሌለው ቧጋች ተቀማጭ የሌለው ተሟጋች ስልቻ የሌለው አንጋች ተቀምጠው የሰቀሉት ቆመው ለማውረድ ያስቸግራል ተቀባሪ ወዲያ ማን ያርዳ ተቀዳዳ ይሻላል ጨምዳዳ ተቁመቱ ማጠር የልቡ መጠጠር ተቁመትህ ማጠሩ ሆድህ መጠጠሩ ተቁም ዶሮ ከሽክላ ማሰሮ ተቂል አትጫወት አይንህን ያወጣል በእንጨት Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra