Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተቂል አትጫወት አይንህን ያወጣል በእንጨት ተቅበላ ጥጋብ የስቅለት ጦም ማደር ይሻላል ተቆብ ላይ ሚዶ ተበድሮ ቅቤ ታርዞ ጎፈሬ ተባለ ቀትር አትቀታተር ተባቄላ አይጠፋም ዲቃላ ከጠላ አይታጣም አተላ ተተሳለ የማይበርድ ተታዘለ የማይወርድ ተተናገረ አያባራ አፋቸው ከያዘ አይለቅ ምንቸታቸው ተተናገረ አያባራ አፋቸው ከያዘ አይለቅ አጃቸው ተተያዙ ብዙ ነው መዘዙ ተተያዙ ወዲያ ቄስ ጥሩልኝ ማለት ላያደላድሉ በሺ ብር ጭነት ተታመመ መክሳት ካጡ መንጣት ተናት ቀን ይሻላል ተናካሽ ውሻ የጅብ መቋደሻ ተናካሽ ውሻህን ተዋጊ በሬህን አስር ተናካሽ ውሻ የጅብ መደገሻ ተናዞ ይሞቷል አምኖ ይሟገቷል ተናገር በከንፈር ተቀመጥ በወንበር ተናግሮ አናገረኝ ይወደኝ ይመስል ሄዶ ተናገረ የላክሁት ይመስል ተናግሮ አናገረኝ ይወደኝ ይመስል ሄዶ ተናገረ የላኩት ይመስል Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra