Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተናግሮ አናገረኝ ይወደኝ ይመስል ሄዶ ተናገረ የላኩት ይመስል ተናግሮ አናግሮ የሆድን ጨርሶ ጠላት ይሆናል ወዳጅ ተመልሶ ተናግሮ ከማሰብ ተከንፈር መሰብሰብ ተናግሮ ከማሰብ ከንፈርን መሰብስብ ተናግሮ ከመጨነቅ የቀልቀሎዬን አፋን እንቅ ተናግሮ ያጣ ሰው ሶስት ጊዜ ሞቱ ነው ተንከትክተሽ ስትስቂ የጥርስሽ ወገብ አንዳይቀጭ ተንኮለኛ መበለት በጾም ዶሮ በፋሲካ አልበት ተንኮለኛ የሰይጣን አርበኛ ተንኮለኛ ተሰባብሮ ተኛ ተንኮለኛ ናቸው አርቃችሁ ቅበሩዋቸው ተንኮለኛ ገደል ዝንጀሮ ይጥላል በሬ ያሳልፋል ተንጋሎ ቢተፉ ተመልሶ ካፋ ተኚ ብልሽ አትነሺ አልኩሽ(ን) ተኛ ወዲያ ጎራሽ አህል አበላሽ ተከበሩ ሰው አይፈሩ ተከብሮ ያደርጋል ደንቆሮ ተከብት አንስት ተሀብት ርስት ተከተማ ወደዱር ተአልጋ ወደምድር ተከናንቦ የሚበላውን ተጎንብሰህ ግባበት Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra