Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተከናንቦ የሚበላውን ተጎንብሰህ ግባበት ተከፈት ያለው ጉሮሮ ጦም አያድርም ተኩላ እንደ አንበሳ አጮህ ብላ ተተረተረች ተኩላ ፍየል በላ ተኩሶ ጣለ ወጋ ነቀለ ተኳሽ በሁለት አይኑ አያነጣጥርም ተክፋ ተወልጄ ስፈጭ አደርኩ ተክፋ ጎረቤት አይሰሩም ደህና ቤት ተኮስ ጣለ ወጋ ነቀለ ተወደዱ ወዲያ ገደሉ ሜዳ ተወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣኦት ተወገብ በላይ ጥጋብ ተወገብ በታች ራብ ተወጭት አፍ የወንጭት አፋፍ ተወጭት አፍ ተወንጭት አፋፍ ተወፈሩ ፈጣሪን አይፈሩ ሰውን አያፍሩ ተዋርዶ ከማግኘት ኮርቶ ማጣት ተዋቅሶ ወዳጅነት የቂም ጠባሳ ባንገት ተዋሰኝ ግዝት ይሆነኝ አበድረኝ አይማረኝ ተዋጊ በሬ ተጭድ ይጣላል ተዋጊ በሬህን ተናካሽ ውሻህን ያዝ Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra