Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ተጋበዙና ብሉ ሀይ በሉ ከልክሉ ተጋፊ ውሀ ሽቅብ ይሄዳል ተጋፊ ውሀ አሻቅቦ ይፈሳል ተግደርዳሪ ጦም አዳሪ ተግደርዳሪ በልቶ ሽሮ ተበዳሪ ተግደርዳሪ ቀላዋጭ ቀባጣሪ ተጎሽ እበት ተንጨት ሽበት ተጎንብሶ የሚበላን ተኝተህ ቀላውጠው ተጠማኝ ቢሰነብት ባለርስት ይሆናል ተጠንቀቅ ወደል እንዳትገባ ገደል ተጥዶ የማይፈላ ተሹሞ የማይበላ ተጥዶ የማይፈላ ተሹሞ የማይበላ የለም ተጦረኛ ስንቅ አይደባልቁ ተጠጣ የዋለ ጉሬዛ እህል ፈጅቶ ገባ ተጨንቆ ኩራት ተንጠራርቶ ራት ተጫውቶ መማረር አለ ጉዳይ መብረር ተፈጣሪ ሙርጥ ጫሪ ተፈጣሪ ይበልጣል ቂጥ ጫሪ ተፈጥሮን ተመክሮ አይመልሰውም ተፈጭቶ ያልተነፋ ዱቄት ተበራይቶ ያልተመረተ ምርት Previous123456789101112131415Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra