Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ወንድ ከዋለበት ከብት ከተስማራበት ወዛም ገማ ቢለው የነጭ ወሬ ነው አለው ወይ አበዳሪ ወይ ተበዳሪ ይሞታል ወይ አታምር ወይ አታፍር ወይዘሪትነት ያንድ ቀን ርቀት ወይ ዘንድሮ !አለች ቀበሮ ወይኖ አረሰው ወይኖ ጎረሰው ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ወደሽ ነው ቆማጢት ንጉስ ትመርቂ ወደቀ ሲሉ ተሰበረ ነው ወደው የዋጡት ቅልጥም ከብርንዶ ይጥም ወዳጅ ይመጣል ከራያ ጠላት ይወጣል ከጉያ ወገኛ ቀበሌ ወረዳ (ከፍተኛ ) መሆን ያምራታል ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ ወጠጤ ለወጠጤ ቢማከሩ አንዳይታረዱ ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያው ቂጥጥ ወጣ ወጣና እንደ ሽንበቆ ተገነደሰ እንደ ሙቀጫ ወጥን ማን ያውቃል ቢሉ ቀላዋጭ ወጥን የሚጨርስ መጎራረስ ሴትን የሚያስመታት መመላለስ ወጪ ያዘዘባት ጥቁር ሴት አንገቷን ትነቀሳለች Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra