Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ወጪ ያዘዘባት ጥቁር ሴት አንገቷን ትነቀሳለች ወጭትና ሴት ሲከናነቡ ይሻላል ወፍ እንዳገርዋ ትጮሀለች ወፍጮና ሴት መቼም አይሞላለት ዋቢ ያለው ያመልጣል ዋቢ የሌለው ይሰምጣል ውሀ ለሚወስደው ሰው በትርህን እንጂ አጅህን አትስጠው ውሀ ለቀደመ ግዳይ ለፈለመ ውሀ ለወሰደው ካሳ አይከፍልም ውሀ ለወሰደው ፍለጋ የለውም ውሀ ሊያንስ ሲል ይገማል ሰው ሊያንስ ሲል ይኮራል ውሀ ላነቀው ባለቤቱ ላላወቀው መድሀኒት የለውም ውሀ ልትቀዳ ሄዳ አንስራዋን ረስታ መጣች ውሀ መልሶ ውሀ ቀልሶ ውሀ መመለስ ወደ ሌላ ማፍሰስ ውሀ ምን ያስጮኸዋል ድንጋይ ውሀ ምን ያገሳ ድሀ ምን ያወሳ ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ውሀ ሲደርቅ ይሸታል ሰው ሲከዳ ይወሽክታል ውሀ ሲጎድል ተሻገር ዳኛ ሲገኝ ተናገር ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra