Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል ውሀ በብልሀት ይቆላል በእሳት ውሀ በእሳት ሰስ በዳገት ውሀ ቢወቅጡት መልሶ እንቦጭ ነው ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ውሀ ቢደርቅ አሳ ያልቅ ውሀ ቢጠቅምህም ማእበሉን አትመኝ ውሀና ገደል እያሳሳቀ ይወስዳል ውሀና ጠጅ እኩል ይጠጣሉ ውሀን መመለስ ወደ ሌላ ማፍሰስ ውሀን ምን ያስጮኸዋል ድንጋይ ውሀ አያንቅ ነገር አያልቅ ውሀ እድፍን ያጠራል ትምህርት ልብን ያጠራል ውሀ ከነቁ አባባ ከአጽቁ ውሀ የሚወስደው ሰው አረፋ ይጨብጣል ውሀ የጥቅምት ነበርሽ ታዲያ ማን ይጠጣሽ ውሀ ጭስ ክፉ ሴት ሰውን ያበራሉ ከቤት ውሀ ጭስና ክፉ ሴት ሰውን ያባርራሉ ከቤት ውሀውም አንዳይደርቅ አሳውም አንዳያልቅ ውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ አድርጎ ነው አርቅ Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra