Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ውሀውም እንዳይደርቅ አሳውም እንዳያልቅ አድርጎ ነው አርቅ ውል አያወላውል ምላት አያሻግር ውል ያዋውላል ታንኳ ያሻግራል ውል ያዋውላል ታንኳ ያሻግራል አቧራ ያስላል ውስጥ ውስጡን ድመትም አውሬ ነች ውሻ ምን አገባት አርሻ ውሻ በሰፈሩ ጅብ ነው ውሻ በቀደደው ድመት ተከተለች ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ውሻ በበላበት ይጮሀል ውሻን በርግጫ ማለት አንካ ስጋ ማለት ውሻ የጌታውን ጌታ አያውቅም ውሽማዋን ብታይ ባልዋን ጠላች ውጣ ያለው ብር ግርግዳ ሲፍቅ ያድራል ውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲቧጥጥ ያድራል ውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲጭር ያድራል Previous12345 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra