Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የለመነ መነመነ የለመነ ያገኛል የነገደ ያተርፋል የለመኑትን የማይረሳ የነገሩትን የማይረሳ የለመደ ለማኝ ቁርንጮዬን ቀማኝ የለመደ ልማድ ያሰርቃል ከማእድ የለመደ ልማድ ያሰድዳል ከማእድ የለመደ መደመደ የለመደ እጅ ጆሮ ግንድ ያስመታል የለመደ ፈረሰኛ ዛብ አይጨብጥ እርካብ አይረግጥ የለመደች ጦጣ ሁልጊዜ ሽምጠጣ የለማኝ ስልቻ ሲንከባለል ከለማኝ እጅ ይወድቃል የለማኝ ቅንጡ ይላል በወጥ አምጡ የለም ቀሪ ካለ ፈጣሪ የለበሰ የማንንም ጎረሰ የለበሱት ያልቃል የሰጡት ያጸድቃል የለጋስ ምስክሩ መስጠቱ የላሜ ልጅ ያውራዬ ውላጅ የላም መንጃ የሰማ መከንጃ የማር መቅጃ የላም ወተቱን የጌታ ከብቱን የላከ እንደ አፉ ያከከ አንደ አጁ አይሆንለትም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra