Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የሚጣፍጥ ምግብ ሲርብ የበሉት ነው የሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነው የሚፈልግ ያገኛል የሚተኛ ያልማል የሚያፈስ ቤት ጨቅጫቃ ሚስት የሚፈርስ ከተማ ነጋሪት ቢመታ አይሰማ የሚፈታ ከተማ አዋጅ ቢነግሩበት አይሰማ የማህበር ኣሽከር በልቶም ኣይጠገን ታሞም አይድን የማሚቴን እጅ ያላየ በእሳት ይጫወታል የማሽላ ዘር ከነአገዳው ቸር የማታ ማታ አውነት ይረታ የማታ ማታ ጭምት ይረታ የማታ ምግብ ለእንግዳ የጠዋት ምግብ ለአገዳ የጠዋት መጠጥ ለአዳ የማታ ሩጫ አንቅፋት ትርፉ የማታርፍ ጣት አር ጠንቁላ ወጣች የማታድግ ውርንጫ እናትዋን ትመራለች የማታድግ ጥጃ እናቷ ን ትመራለች የማታ አፍ ከጋን ይሰፋል የማታድግ ፍየል አምስት ትወልዳለች ልጆቹዋም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች የማታፍር ድመት ስሜ ገብረማሪያም ነው ትላለች የማትሄድ መበለት ዞራ ዞራ ትሰናበት Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra