Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የማትሄድ መበለት ዞራ ዞራ ትሰናበት የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ዘጠኙም ያልቁና አሷም ትሞታለች የማትሰማው ስድብ ከቀረርቶ ይቆጠራል የማነው እህል ያሰኝሃል ክምር የማነው ቤት ያሰኝሃል አጥር የማን እርሻ ብለህ እረስ የማን ሚስት ብለህ ውረስ የማን ገበሬ ሹሩባ ይሰራል የማን ዘር ጎመን ዘር የማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም የማያልፍ ነገር የለም ምሽትም በማለዳ ይተካል የማያመሽ ባል ቅንድብ ይስማል የማያስተኛ ነግረውህ ተኝተው ያድራሉ የማያስተኛ ነግረውት ሳይተኛ ኣደረ የማያበላ ቢገላምጥ አያስደነግጥ የማያበድር ደመና የማይመልስ ቀማኛ የማያበድር ገዳይ የማይመልስ አባይ የማያዋጣ ማህበር በጠጅ ይጀመራል የማያዋጣ ባል ቅንድብ ይስማል የማያውቁት ስድብ ከዘፈን ይቆጠራል የማያውቁት አገር አይናፍቅም የማያውቁትን መስራት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይብስ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra