Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የማይዘልቅ ማህበር አሜሪካ ይጀመራል የማይዘልቅ ባል ቅንድብ ይስማል የማይዘልቅ ጸሎት ለቅስፈት የማይደርሱበትን ኣያኩም የማይድን በሽተኛ በጥር አሽት አምጡ ይላል የማይድን በሽተኛ በበጋ አሸት አምጡልኝ ይላል የማይድን በሽተኛ የማይመለስ ሀጢአተኛ የማይድን ባህታዊ ወተት አምጡ የማይድን ፋቅራ ጠላ ስጡ የማይገባ ሱሪ የማይበቅል ዘሪ የማይጠረጥር ቤቱን አያጥር የማይጣሉ መላእክት የማይታረቁ አጋንንት የማይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ የማይፈርስ ምሽግ የለም የማይፈወስ ድዉይ የማይመለስ ጊጉይ የሜዳ ንስንሱን የቤት ጉስጉሱን የሜዳ ንስንሱን የቤት ጉዝጓዙን የምህረት ጎደሎ የባሪያ ወይዘሮ የምላስ ወለምታ ሪፈር የለውም የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም የምላስ ጦር ቢታከም አይድንም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra