Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የምላስ ጦር ቢታከም አይድንም የምመክተው ጋሻ የምጠጋበት ዋሻ የምሮጥበት ሜዳ የምወጣበት ቀዳዳ የለም የምስራች በቃሏ መላች የምስራች በቃሏ መጣች የምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ የምበላው ሳጣ ማእቀብ ሊጣል ነው የምታሽንፈውን ምታ ቢሉት ወደ ሚስቱ ሮጠ የምትለብሰው የላት ሻንጣ ቆለፈች የምትለብሰው የላት የምትከናነበው አማራት የምትመክተው ጋሻ የምትሰወርበት ዋሻ የምትሮጥበት ሜዳ የምትገባበት ቀዳዳ የምትበላው እህል ከማታየው መሬት ይበቅላል የምትታጠቀው የሌላት የምትከናነበው አማራት የምትነቃነቅ ግንድና የምትስቅ ሴት ልብ ሩቅ ነው የምትኮነን ነፍስ ጎረቤት ያውቃታል የምትጠላው ሰው ፈሱ አሆዱ ውስጥ ሳለ ይሽታል የምትጠላውን የምትወደውን ሰጥተህ ሽኘው የምትጠባ ጥጃ አትጮህም የምትጠባ ጥጃ አትጮህም የማይደርሱበትን አያኩም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra