Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የምትጠባ ጥጃ አትጮህም የማይደርሱበትን አያኩም የምኞት ፈረስ ልጓም አይገታውም የምናውቃትን ክምር በድባብ ሽፈኑዋት የምድሩን በአፍ የሰማዩን በመጣፍ የምጣዱ ሳለ የእንቅቡ ተንጣጣ የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጫጫ የምጥ መድሀኒቱ አንድ እግር ማስቀደም ነው የሞላለት ድመት በሞዝቮልድ ይተኛል የሞላለት ድመት ሳንባ ያማርጣል የሞተ ልጅ አንገቱ ረጅም ነው የሞተ ቢሞት ያለን አንጫወት የሞተ አይከሰስ የፈስስ አይታፈስ የሞተው ባልሽ የገደለው ውሽማሽ የሞተው ባልሽ ገዳዩ ወንድምሽ (ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ) የሞተ ያልነበረ ይመስላል ያለ የማይሞት ይመስላል የሞተን አትርሳ የወደቀን አንሳ የሞተውን አያ ይለዋል የሞት በደለኛ አያይዞ በዳኛ የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra