Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የራስዋ እያረረባት የሰው ታማስላለች የሰማ ያውራ ያየ ይናገር የሰካራም ግጥም ሁልጊዜ ቅዳ ቅዳ የሰው አመሉ ዳውላ ሙሉ መቼ ያስታውቃል አብረው ካልዋሉ የሰው አገሩ ምግባሩ የከብት አገሩ ሳሩ የሰው አገር ዝናብና የእንጀራ አባት አይምታህ የሰው እንጂ የቃል ውሸት የለም የሰው ወርቅ አያደምቅ የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል የሴት ምራቋ ወፍራም ነው የሴትን ብልሀት የጉንዳንን ጉልበት ይስጥህ የሴት አገር ባልዋ የሴት አጭር ወይዘሮ የወንድ አጭር አውራ ዶሮ የሴት ጠጭና የአህያ ፈንጪ አያድርስ ነው የሴት ልባም ያህያ ቀንዳም የሴት ልቧ እንጂ ሆዷ አይመርጥም የሴት መልኳ ምንድር ነው አጅዋን ታጥባ አንኩ ስትል ነው የሴት መጠጥ ደፋር የወንድ አይን አፋር የሴት ምክር ማሰሪያው አሽከቴ የሴት ምክር የሾህ አጥር Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra