Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የሴት ምክር የሾህ አጥር የሴት ሞቷ በማጀቷ የሴት ረዥም የማቅ ውዥምዥም እንብዛም አያስጎመጅም የሴት ስካር ያጭር ሰው ኩራት አይታይም የሴት ብቻዋን ሂያጅ የቄስ አርፋጅ ሁለቱም ነገር ወዳጅ የሴት አመዳም የአህያ ሆዳም የሴት አመዳም የአሮጌ ሆዳም የሴት አገሩዋ ባሏ የሴት አገሩዋ ባሏ ማደሪያዋ አመሏ የሴት እንግዳ የመርፌ ጎዳ የሴት ቀበጥ የበቅሎ መድን ለመሆን ገበያ ትወጣለች የሴት ትንሽ የለውም የሴት ጉልበት ምላሱዋ የሴት ጠጪ የግመል ፈንጪ የሴት ዘበናይ የፊትዋን አንጂ የኋላዋን አታይ የሽማግሌ ፍቅር እና የክረምት አበባ አንድ ነው የሽሮ ድንፋታ እንጀራው አስኪመጣ ነው የሽሮ ድንፋታ አስኪቀርብ ድረስ የቀረ ይቀራል እንጂ ቀርቅር ብዬ አልጣራም የቀበሮ ባህታዊ የለም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra