Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የላከ እንደ አፉ ያከከ አንደ አጁ አይሆንለትም የላይ ለምጡን የውስጥ እብጡን ባለቤቱ ያውቀዋል የላይ አልጋ የውስጥ ቀጋ የላይኛው ከንፈር ለክርክር የታችኛው ከንፈር ለምስክር የላጭ ልጅ ጸጉሩ ድሬድ ሆነ የላጭን ልጅ ቅማል በላት የላጭን ልጅ ቅማል በላው ያናጢን ልጅ ጅብ በላው የሌለው ልብም የለው የሌለው ልብ የለው ወዳጅ የለው የሌለው ሚስት የለው ወዳጅ የለው የሌሊት ግስገሳ የቀን ዘለሳ የሌላት አራት ደግሞ ምሳ አማራት የሌባ መኝታው አመድ መታሰሪያው ገመድ የሌባ ምኝታው ካመድ መታሰሪያው ገመድ የሌባ ሞኝ ከጎተራ ስር ይገኝ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ የሌባ አጁን የፍየል ልጁን የሌባ ዋሻ የቀማኛ መሸሻ የሌባን ጠበቃ አደባልቀህ ውቃ የሌባን ጠበቃ ደርበህ ውቃ Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra