Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የቀበሮ ባህታዊ የለም የቀበጠች አይጥ በድመት ጭራ ዘፈን ትዘፍናለች የቀበጠች አይጥ የድመትን አፍንጫ ታሽታለች የቀበጠ አንትን ቅቤ ቀቡኝ ይላል የቀበጡ እለት ሞት አይገኝም የቀን ጠማማን ሚዳቆ አትዘለውም የቀጣፊ አንባ ባቄላ ያክላል የቂጥ አጋሚ ፈስ ነው ወሮታው የቃመ ተጠቀመ ያልቃመ ተለቀመ የቃርያ እልክ ኣወፈረኝ የቄስ ጠበቃ ዳዊት ይጠቅሳል የቅርብ ጠበል የልጥ መንከሪያ ይሆናል የቅድሙ በዛ ያሁኑ ተንዛዛ የቆጡን አወርድ ብላ መሰላል አመጣች የቆጡን አወርድ ብላ ቤቷን ከርቸሌ አደረገች የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷ ጸጉር ታየ የቆጡን አወርድ ብላ የጣራውን አወረደች የበላ በለጠኝ የሮጠ አመለጠኝ የበላ ባይማታም ዱላ ይችላል Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra