Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የበላ ባይማታም ዱላ ይችላል የበላችው ያገባታል በላይ በላዩ ያጎርሳታል የበላና የተደገፈ ወድቆ አይወድቅም የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም የቡና ስባቱ መፋጀቱ የባለጌ ባለሟል ቂጥ ገልቦ ያያል የባሪያ ደግ የቁልቋል ዘንግ የለውም የባስ አለ ሚስትህን አትፍታ የባሰ አለና አገርህን አትልቀቅ የቤቴ መቃጠል ለትኋኔ በጀኝ! አለች አሉ! የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል የባልቴት ወብራ የክረምት ብራ የባል ደግነቱ ውሽሜን መርሳቱ የባል ደግነቱ ውሽምን መርሳቱ የባሰ አለና አገርህን አትልቀቅ የባአድ ፍቅር የውሀ ጌጥ አንድ ነው የቤት ቀጋ የደጅ አልጋ የተለጎመ በሬ ከቀንበሩ ቢያመልጥ ቢላዋ ይጠብቀዋል የተመረረ ድሀ ይገባል ከውሀ የተማረና ታጥቦ የተቀመጠ ብርጭቆ ፈላጊ አያጣም Previous123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra